New Amharic Standard Version

ዕዝራ 2:1-70

ወደ አገራቸው የተመለሱ ምርኮኞች ዝርዝር

2፥1-70 ተጓ ምብ – ነህ 7፥6-73

1የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር ወደ ባቢሎን ማርኮ ከወሰዳቸው መካከል ከምርኮ ተመልሰው ወደየራሳቸው ከተሞች ወደ ይሁዳና ወደ ኢየሩሳሌም የመጡት የአገሩ ልጆች እነዚህ ናቸው፤ 2የመጡትም ከዘሩባቤል፣ ከኢያሱ፣ ከነህምያ፣ ከሠራያ፣ ከረዕላያ፣ ከመርዶክዮስ፣ ከበላሳን፣ ከመሴፋር፣ ከበጉዋይ፣ ከሬሁም፣ ከበዓና ጋር ነበር።

የተመለሱት የእስራኤል ሰዎች ዝርዝር የሚከተለው ነው፤

3የፋሮስ ዘሮች 2,1724የሰፋጥያስ ዘሮች 3725የኤራ ዘሮች 7756ከኢያሱና ከኢዮአብ ዘር የሆኑት የፈሐት ሞዓብ ዘሮች2,8127የኤላም ዘሮች 1,2548የዛቱዕ ዘሮች 9459የዘካይ ዘሮች 76010የባኒ ዘሮች 64211የቤባይ ዘሮች 62312የዓዝጋድ ዘሮች 1,22213የአዶኒቃም ዘሮች 66614የበጉዋይ ዘሮች 2,05615የዓዲን ዘሮች 45416የሕዝቅያስ ልጅ የአጤር ዘሮች 9817የቤሳይ ዘሮች 32318የዮራ ዘሮች 11219የሐሱም ዘሮች 22320የጋቤር ዘሮች 95

21የቤተ ልሔም ሰዎች2፥21 ወይም ልጆች፣ ዘሮች 12322የነጦፋ ሰዎች 5623የዓናቶት ሰዎች 12824የዓዝሞት ዘሮች 4225የቂርያትይዓሪም2፥25 የሰብዓ ሊቃናት ትርጒም (እንዲሁም ነህ 7፥29 ይመ)፤ ዕብራይስጡ ግን፣ ቂሪያት ኦሪም ይላል።፣ የከፊራና የብኤሮት ዘሮች 74326የራማና የጌባ ዘሮች 62127የማክማስ ሰዎች 12228የቤቴልና የጋይ ሰዎች 22329የናባው ዘሮች 5230የመጌብስ ዘሮች 15631የሌላው ኤላም ዘሮች 1,25432የካሪም ዘሮች 32033የሎድ፣ የሐዲድና 72534የኢያሪኮ ሰዎች 34535የሴናዓ ዘሮች 3,630

36ካህናቱ፦

ከኢያሱ ቤተ ሰብ የዮዳኤ ዘሮች 97337የኢሜር ዘሮች 1,05238የፋስኮር ዘሮች 1,24739የካሪም ዘሮች 1,017

40ሌዋውያኑ፦

በሆዳይዋ በኩል የኢያሱና የቀድምኤል ዘሮች 74

41መዘምራኑ፦

   የአሳፍ ዘሮች 128

42የቤተ መቅደሱ በረኞች፦

የሰሎም፣   የአጤር፣ የጤልሞን፣   የዓቁብ፣ የሐጢጣና የሶባይ ዘሮች 139

43የቤተ መቅደሱ አገልጋዮች፦

የሲሐ፣   የሐሡፋና የጠብዖት ዘሮች፤44የኬራስ፣ የሲዓ፣ የፋዶን ዘሮች፤45የልባና፣ የአጋባ፣ የዓቁብ ዘሮች፤46የአጋብ፣ የሰምላይ፣ የሐናን ዘሮች፤47የጌዴል፣ የጋሐር፣ የራያ ዘሮች፤48የረአሶን፣ የኔቆዳ፣ የጋሴም ዘሮች፤49የዖዛ፣ የፋሴሐ፣ የቤሳይ ዘሮች፤50የአስና፣ የምዑናውያን፣ የንፉሰሲም ዘሮች፤51የበቅቡቅ፣ የሐቁፋ፣ የሐርሑር ዘሮች፤52የበስሎት፣ የምሒዳ፣ የሐርሳ ዘሮች፤53የበርቆስ፣ የሲሣራ፣ የቴማ ዘሮች፤54የንስያና የሐጢፋ ዘሮች፤

55የሰሎሞን አገልጋዮች ዘሮች፦

የሶጣይ፣ የሶፌሬት፣ የፍሩዳ ዘሮች፤56የየዕላ፣ የደርቆን፣ የጌዴል ዘሮች፤57የሰፋጥያስ፣ የሐጢል፣ የፈክራት፣ የሐፂ   ቦይም፣ የአሚ ዘሮች፤

58የቤተ መቅደሱ አገልጋዮችና የሰሎሞን አገልጋዮች ዘሮች 392

59ከዚህ የሚከተሉት ደግሞ ከቴልሜላ፣ ከቴላሬሳ፣ ከክሩብ፣ ከአዳንና ከኢሜር ከተሞች የመጡ ናቸው፤ ነገር ግን ቤተ ሰቦቻቸው የእስራኤል ዘር መሆናቸውን ማስረዳት አልቻሉም፤

60የዳላያ፣   የጦብያና የኔቆዳ፣ ዘሮች 652

61ከካህናቱ መካከል የኤብያ፣ የአቆስና የቤርዜሊ ዘሮች፤ ቤርዜሊ በዚህ ስም ሊጠራ የቻለው የገለዓዳዊውን የቤርዜሊን ልጅ አግብቶ ስለ ነበር ነው።

62እነዚህ በትውልድ መዝገቡ ውስጥ የቤተ ሰባቸውን ዝርዝር ፈለጉ፤ ነገር ግን ማግኘት አልቻሉም፤ ስለዚህ እንዳልነጹ ተቈጥረው፣ ከክህነት አገልግሎት ተገለሉ። 63አገረ ገዡም በኡሪምና በቱሚም እግዚአብሔርን የሚጠይቅ ካህን እስኪነሣ ድረስ፣ እጅግ ከተቀደሰው ምግብ እንዳይበሉ አዘዛቸው።

64ከምርኮ የተመለሱት ሰዎች ብዛት 42,360 ነበረ፤ 65ይህም 7,337 ከሚሆኑት ከወንዶችና ከሴቶች አገልጋዮቻቸው በተጨማሪ ነው፤ 200 ወንድና ሴት ዘማሪዎችም ነበሯቸው። 66736 ፈረሶች፣ 245 በቅሎዎች፣ 67435 ግመሎችና 6,720 አህዮች ነበሯቸው።

68በኢየሩሳሌም ወደሚገኘው ወደ እግዚአብሔር ቤት በደረሱ ጊዜ፣ አንዳንድ የቤተ ሰብ መሪዎች በቀድሞው ቦታ እንደ ገና ለሚሠራው የእግዚአብሔር ቤት በበጎ ፈቃድ ስጦታ አደረጉ። 69እንደየችሎታቸውም 61,000 የወርቅ ዳሪክ2፥69 500 ኪሎ ግራም ያህል ነው።፣ 5,000 ምናን2፥69 2.9 ሜትሪክ ቶን ያህል ነው። ብር፣ 100 ልብሰ ተክህኖ ለግምጃ ቤቱ ሰጡ።

70ካህናቱ፣ ሌዋውያኑ፣ መዘምራኑ፣ በር ጠባቂዎቹና የቤተ መቅደስ አገልጋዮቹ፣ ከሌሎች ሰዎች ጋር በየራሳቸው ከተሞች ሰፈሩ፤ የቀሩት እስራኤላውያንም በየከተሞቻቸው ተቀመጡ።

Korean Living Bible

에스라 2:1-70

예루살렘으로 돌아온 귀환자 명단

1바빌로니아의 느부갓네살왕에게 포로가 되어 바빌론으로 끌려갔던 수많은 사람들이 그 곳을 떠나 예루살렘과 유다와 그들의 각 성으로 돌아왔다.

2이들과 함께 온 지도자들은 스룹바벨, 예수아, 느헤미야, 스라야, 르엘라야, 모르드개, 빌산, 미스발, 비그왜, 르훔, 바아나였다. 그리고 이 귀환자들의 인원을 각 자손별로 나열하면 다음과 같다:

3바로스 자손 2,172명,

4스바댜 자손 372명,

5아라 자손 775명,

6예수아와 요압 계통의 바핫 – 모압 자손 2,812명,

7엘람 자손 1,254명,

8삿두 자손 945명,

9삭개 자손 760명,

10바니 자손 642명,

11브배 자손 623명,

12아스갓 자손 1,222명,

13아도니감 자손 666명,

14비그왜 자손 2,056명,

15아딘 자손 454명,

16히스기야 계통의 아델 자손 98명,

17베새 자손 323명,

18요라 자손 112명,

19하숨 자손 223명,

20깁발 자손 95명,

21베들레헴 사람 123명,

22느도바 사람 56명,

23아나돗 사람 128명,

24아스마 사람 42명,

252:25 또는 ‘기럇-아림’기럇 – 여아림과 그비라와 브에롯 사람 743명,

26라마와 게바 사람 621명,

27믹마스 사람 122명,

28벧엘과 아이 사람 223명,

29느보 사람 52명,

30막비스 사람 156명,

31다른 엘람 사람 1,254명,

32하림 사람 320명,

33로드와 하딧과 오노 사람 725명,

34여리고 사람 345명,

35스나아 사람 3,630명,

36제사장 중에서는 예수아 계통의 여다야 자손 973명,

37임멜 자손 1,052명,

38바스훌 자손 1,247명,

39하림 자손 1,017명,

40레위 사람 중에서는 호다위야 계통의 예수아와 갓미엘 자손 74명,

41성가대원인 아삽 자손 128명,

42살룸과 아델과 달몬과 악굽과 하디다와 소배의 자손인 성전 문지기 139명이었다.

43그리고 2:43 원문에는 ‘느디님 사람들’성전 봉사자들은 시하, 하수바, 답바옷,

44게로스, 시아하, 바돈,

45르바나, 하가바, 악굽,

46하갑, 살매, 하난,

47깃델, 가할, 르아야,

48르신, 느고다, 갓삼,

49웃사, 바세아, 베새,

50아스나, 므우님, 느부심,

51박북, 하그바, 할훌,

52바슬룻, 므히다, 하르사,

53바르고스, 시스라, 데마,

54느시야, 하디바 – 이상 모든 사람들의 자손들이었다.

55솔로몬왕 신하들의 자손들 중에서 돌아온 사람들은 소대 자손, 하소베렛 자손, 브루다 자손,

56야알라 자손, 다르곤 자손, 깃델 자손,

57스바댜 자손, 핫딜 자손, 보게렛 – 하스바임 자손, 아미 자손들이었다.

58이와 같이 성전 봉사자들과 솔로몬왕 신하들의 자손들 중에서 돌아온 사람들은 모두 392명이었다.

59이때 페르시아의 델 – 멜라, 델 – 하르사, 그룹, 앗단, 임멜 지방에서 예루살렘으로 돌아온 다른 집단도 있었으나 그들이 실제로 이스라엘 자손이라는 확실한 증거가 없었다.

60이들은 들라야와 도비야와 느고다 자손들로 모두 652명이었다.

61그리고 제사장들 중에서 하바야 자손과 학고스 자손, 그리고 길르앗 사람 바르실래의 딸과 결혼하여 처갓집 이름을 딴 바르실래의 자손들도 예루살렘으로 돌아왔는데

62그들도 족보에서 그 신원이 밝혀지지 않았다. 그래서 이들은 부정한 자로 취급을 받아 제사장 직분을 수행하지 못했으며

63유다 지도자는 제사장이 2:63 어떤문제에대해서대제사장이가부간에하나님의뜻을물어보고자사용했던두가지도구.우림과 둠밈으로 하나님의 판결을 물어 그들이 실제로 제사장인지 아닌지 밝혀낼 때까지는 제사장이 먹는 거룩한 음식을 먹지 말라고 명령하였다.

64-65이상과 같이 유다로 돌아온 사람들은 노예 7,337명과 남녀 성가대원 200명 외에 42,360명이었다.

66-67또 그들은 말 736마리, 노새 245마리, 낙타 435마리, 당나귀 6,720마리도 함께 끌고 왔다.

68그들이 예루살렘의 성전에 도착했을 때 일부 집안의 지도자들이 그 곳에 성전을 재건하려고 기쁜 마음으로 예물을 드렸다.

69그들은 이 일을 위해서 자기 능력에 따라 예물을 드렸다. 그들이 바친 예물은 2:69 히 ‘61,000다릭, 5,000미나’금 약 524킬로그램과 은 2,855킬로그램과 그리고 제사장복 100벌이었다.

70이렇게 해서 제사장들과 레위인들과 일부 백성들은 예루살렘과 그 주변 일대에 살고 성가대원들과 성전 문지기들과 성전 봉사자들은 예루살렘 주변의 성에 살았으며 그 나머지 백성들은 각자 자기 조상들이 살던 성에 정착하였다.