ነህምያ 7 – NASV & TNCV

New Amharic Standard Version

ነህምያ 7:1-73

1ቅጥሩ እንደ ገና ከተሠራና መዝጊያዎቹንም በየቦታቸው ከገጠምሁ በኋላ፣ በር ጠባቂዎች፣ መዘምራንና ሌዋውያን ተመደቡ። 2በኢየሩሳሌምም ላይ ወንድሜን አናኒን እንዲሁም ፍጹም ታማኝና ከሌሎች ሰዎች ይልቅ እግዚአብሔርን ይበልጥ የሚፈራውን የግንቡን አዛዥ ሐናንያን ኀላፊ አደረግኋቸው። 3ለእነርሱም፣ “የኢየሩሳሌም በሮች ፀሓይ ሞቅ እስክትል ድረስ አይከፈቱም፤ በር ጠባቂዎቹ ዘብ በሚቆሙበት ጊዜ ሁሉ፣ በሮቹን ይዝጓቸው፤ መወርወሪያም ያደርጉባቸው፣ እንዲሁም ከኢየሩሳሌም ነዋሪዎች አንዳንዶቹን በየጥበቃ ቦታቸው፣ አንዳንዶቹን ደግሞ በየቤታቸው አጠገብ እንዲቆሙ መድቡ” አልኋቸው።

ከምርኮ የተመለሱት ሰዎች ዝርዝር

4ከተማዪቱ ታላቅና ሰፊ ነበረች፤ የሚኖርባት ሕዝብ ግን ጥቂት ሲሆን፣ ቤቶች ገና አልተሠሩባትም ነበር። 5ስለዚህ መኳንንቱን፣ ሹማምቱና ተራውን ሕዝብ ሰብስቤ በየቤተ ሰቡ ይመዘገቡ ዘንድ እግዚአብሔር ይህን በልቤ አኖረ። ወደ ምድራቸው ለመመለስ የመጀመሪያ የሆኑትን ሰዎች የትውልድ ሐረግ መዝገብ አገኘሁ፤ ተጽፎ ያገኘሁትም ይህ ነው።

6የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር ማርኮ ከወሰዳቸው ምርኮኞች መካከል የተመለሱት የአውራጃው ተወላጆች እነዚህ ናቸው፤ እያንዳንዳቸውም በኢየሩሳሌምና በይሁዳ ወደሚገኙት ወደ የራሳቸው ከተሞች ተመለሱ። 7የተመለሱትም ከዘሩባቤል፣ ከኢያሱ፣ ከነህምያ፣ ከአዛርያስ፣ ከረዓምያ፣ ከነሐማኒ፣ ከመርዶክዮስ፣ ከበላሳን፣ ከሚስጴሬት፣ ከበጉዋይ፣ ከነሑምና ከበዓና ጋር ነው።

የእስራኤል ሰዎች ዝርዝር፦

8ከፋሮስ ዘሮች 2,1729ከሰፋጥያስ ዘሮች 37210ከኤራ ዘሮች 65211ከኢያሱና ከኢዮአብ ዘር የሆኑት የፈሐት ሞዓብ ዘሮች 2,81812ከኤላም ዘሮች 1,25413ከዛቱዕ ዘሮች 84514ከዘካይ ዘሮች 76015ከቢንዊ ዘሮች 64816ከቤባይ ዘሮች 62817ከዓዝጋድ ዘሮች 2,32218ከአዶኒቃም ዘሮች 66719ከበጉዋይ ዘሮች 2,06720ከዓዲን ዘሮች 65521በሕዝቅያስ የትውልድ ሐረግ ከአጤር ዘሮች 9822ከሐሱም ዘሮች 32823ከቤሳይ ዘሮች 32424ከሐሪፍ ዘሮች 11225ከገባዖን ዘሮች 9526ከቤተ ልሔምና ከነጦፋ ሰዎች 18827ከዓናቶት ሰዎች 12828ከቤት አዝሞት ሰዎች 4229ከቂርያትይዓሪም፣ ከከፊራና ከብኤሮት ሰዎች 74330ከራማና ከጌባ ሰዎች 62131ከማክማስ ሰዎች 12232ከቤቴልና ከጋይ ሰዎች 12333ከሌላው ናባው ሰዎች 5234ከሌላው ኤላም ዘሮች 1,25435ከካሪም ዘሮች 32036ከኢያሪኮ ዘሮች 34537ከሎድ፣ ከሐዲድና ከኦኖም ዘሮች 72138ከሴናዓ ዘሮች 3,930

39ካህናቱ፦

በኢያሱ ቤተ ሰብ መሥመር ከዮዳኤ ዘሮች 97340ከኢሜር ዘሮች 1,05241ከፋስኮር ዘሮች 1,24742ከካሪም ዘሮች 1,017

43ሌዋውያኑ፦

በቀድምኤል በኩል በሆዳይዋ የትውልድ መሥመር የኢያሱ ዘሮች 74

44መዘምራኑ፦

ከአሳፍ ዘሮች 148

45በር ጠባቂዎቹ፦

ከሰሎም፣ ከአጤር፣ ከጤልሞን፣ ከዓቁብ፣ ከሐጢጣና ከሶባይ ዘሮች 138

46የቤተ መቅደሱ አገልጋዮች፦

ከሲሐ፣ ከሐሡፋ፣ ከጠብዖት ዘሮች፣47ከኬራስ፣ ከሲዓ፣ ከፋዶን፣48ከልባና፣ ከአጋባ፣ ከሰምላይ ዘሮች፣49ከሐናን፣ ከጌዴል፣ ከጋሐር ዘሮች፣50ከራያ፣ ከረአሶን፣ ከኔቆዳ ዘሮች፣51ከጋሴም፣ ከዖዛ፣ ከፋሴሐ ዘሮች፣52ከቤሳይ፣ ከምዑኒም፣ ከንፉሰሲም ዘሮች፣53ከበቅቡቅ፣ ከሐቀፋ፣ ከሐርሑር ዘሮች፣54ከበስሎት፣ ከምሒዳ፣ ከሐርሻ ዘሮች፣55ከቦርቆስ፣ ከሲሣራ፣ ከቴማ ዘሮች፣56ከንስያ፣ ከሐጢፋ ዘሮች።

57የሰሎሞን አገልጋዮች ዘሮች፦

የሶጣይ፣ የሶፌሬትና፣ የፍሩዳ ዘሮች፣58የየዕላ፣ የደርቆን፣ የጊዴል ዘሮች፣59የሰፋጥያስ፣ የሐጢል፣ የፈከራት ዘሮች፣ የሐፂቦይምና የአሞን ዘሮች።60የቤተ መቅደሱ አገልጋዮችና የሰሎሞን አሽከሮች ዘሮች 392

61ከዚህ ቀጥሎ ያሉት ደግሞ ከቴልሜላ፣ ከቴላሬሳ፣ ከክሩብ፣ ከአዳንና ከኢሜር የተመለሱ ናቸው፤ ይሁን እንጂ ዘሮቻቸው ከእስራኤል ወገን መሆናቸውን ማስረዳት አልቻሉም፦

62የዳላያ፣ የጦብያ፣ የኔቆዳ ዘሮች 642

63ከካህናቱ መካከል፦

የኤብያ፣ የአቆስ፣ የቤርዜሊ ዘሮች፤ ይህ ሰው የገለዓዳዊውን የቤርዜሊን ሴት ልጅ አግብቶ በዚሁ ስም ለመጠራት በቅቷል።

64እነዚህ የየቤተ ሰቡ ትውልድ ሐረጋቸውን ከመዝገብ ለማግኘት ፈልገው ነበር፤ ነገር ግን ሊያገኙት አልቻሉም፤ ስለዚህ እንዳልነጹ ተቈጥረው ከክህነት ተከለከሉ። 65ስለዚህም አገረ ገዥው በኡሪምና በቱሚም አገልግሎት የሚሰጥ ካህን እስኪነሣ ድረስ እጅግ ከተቀደሰው ምግብ እንዳይበሉ አዘዛቸው።

66የማኅበሩ ቍጥር በሙሉ 42,360 ነበር፤ 67ይህ 7,337 የወንድና የሴት አገልጋዮቻቸውን አይጨምርም፤ 245 ወንዶችና ሴቶች መዘምራን ነበሯቸው። 68736 ፈረሶች፣ 245 በቅሎዎች7፥68 አንዳንድ የዕብራይስጥ ቅጆች (እንዲሁም ዕዝ 2፥66) ከዚህ ጋር ይስማማሉ፤ ብዙ የዕብራይስጥ ቅጆች ግን ይህን ጥቅስ አይጨምሩም።69435 ግመሎችና 6,720 አህዮችም ነበሯቸው።

70አንዳንድ የየቤተ ሰቡ አባቶች ለሥራው መዋጮ አደረጉ፤ አገረ ገዥውም 1,000 የወርቅ ዳሪክ7፥70 8.5 ኪሎ ግራም ያህል ነው።፣ 50 ድስቶች፣ 530 አልባሰ ተክህኖ ለግምጃ ቤቱ ሰጠ። 71ከየቤተ ሰቡ አባቶችም አንዳንዶች ለሥራው የሚሆን 20,000 የወርቅ ዳሪክ7፥71 170 ኪሎ ግራም ያህል ነው። 2,200 የብር ምናን ለግምጃ ቤቱ ሰጡ። 72የቀረው ሕዝብ በአጠቃላይ የሰጠው 20,000 የወርቅ ዳሪክ7፥72 1.1 ሜትሪክ ቶን ያህል ነው። 2,000 የብር ምናንና 67 አልባሰ ተክህኖ ነበር።

73ካህናቱ፣ ሌዋውያኑ፣ በር ጠባቂዎቹ፣ መዘምራኑና የቤተ መቅደሱ አገልጋዮች፣ ከሕዝቡም የተወሰነው ክፍልና የቀሩት እስራኤላውያን በየራሳቸው ከተሞች ሰፈሩ።

ዕዝራ ሕጉን አነበበ

ሰባተኛው ወር በደረሰና እስራኤላውያን ሁሉ በየከተሞቻቸው በተቀመጡ ጊዜ፣

Thai New Contemporary Bible

เนหะมีย์ 7:1-73

1หลังจากที่ก่อกำแพงเสร็จแล้ว ข้าพเจ้าก็ติดตั้งประตู และแต่งตั้งยามเฝ้าประตู คณะนักร้อง และคนเลวี 2ข้าพเจ้ามอบหมายให้ฮานานีพี่น้องของข้าพเจ้ากับ7:2 หรือฮานานีพี่น้องของข้าพเจ้า นั่นคือฮานันยาห์ผู้บัญชาการป้อมร่วมกันดูแลเยรูซาเล็ม เพราะเขาเป็นคนซื่อสัตย์สุจริตและยำเกรงพระเจ้ามากกว่าคนอื่นๆ 3ข้าพเจ้ากล่าวกับพวกเขาว่า “อย่าเปิดประตูเยรูซาเล็มจนกว่าแดดจะร้อน และขณะที่ยามเฝ้าประตูประจำการอยู่ให้ปิดประตูลั่นดาล ทั้งให้แต่งตั้งชาวเมืองเยรูซาเล็มเป็นยาม โดยให้บางคนดูแลประจำที่ของตน และบางคนดูแลบริเวณใกล้บ้านของตน”

รายชื่อเชลยที่กลับมา

(อสร.2:1-70)

4ในเวลานั้นกรุงเยรูซาเล็มกว้างขวางใหญ่โต แต่จำนวนประชากรน้อย บ้านเรือนก็ยังไม่ได้สร้างขึ้นใหม่ 5ดังนั้นพระเจ้าจึงทรงดลใจข้าพเจ้าให้เรียกขุนนาง เจ้าหน้าที่ พร้อมทั้งราษฎรทั่วไปให้มาชุมนุมเพื่อลงทะเบียนตามครอบครัว ข้าพเจ้าพบบันทึกลำดับวงศ์ตระกูลของบรรดาผู้ที่กลับมายังยูดาห์เป็นพวกแรก ซึ่งมีใจความว่า

6ต่อไปนี้เป็นรายชื่อผู้ที่กลับมาหลังจากที่ถูกกษัตริย์เนบูคัดเนสซาร์แห่งบาบิโลนกวาดต้อนไปเป็นเชลย (พวกเขากลับมาบ้านเกิดเมืองนอนของตนในเยรูซาเล็มและยูดาห์ 7พร้อมกับเศรุบบาเบล เยชูอา เนหะมีย์ อาซาริยาห์ ราอามิยาห์ นาหะมานี โมรเดคัย บิลชาน มิสเปเรท บิกวัย เนฮูม และบาอานาห์)

จำนวนประชากรอิสราเอลได้แก่

8วงศ์วานของปาโรช 2,1729ของเชฟาทิยาห์ 372 คน10ของอาราห 652 คน11ของปาหัทโมอับ (ทางสายเยชูอาและโยอาบ) 2,818 คน12ของเอลาม 1,254 คน13ของศัทธู 845 คน14ของศักคัย 760 คน15ของบินนุย 648 คน16ของเบบัย 628 คน17ของอัสกาด 2,322 คน18ของอาโดนีคัม 667 คน19ของบิกวัย 2,067 คน20ของอาดีน 655 คน21ของอาเทอร์ (ทางสายเฮเซคียาห์) 98 คน22ของฮาชูม 328 คน23ของเบไซ 324 คน24ของฮาริฟ 112 คน25ของกิเบโอน 95 คน

26ชายชาวเบธเลเฮม และชาวเนโทฟาห์ 188 คน27ชาวอานาโธท 128 คน28ชาวเบธอัสมาเวท 42 คน29ชาวคีริยาทเยอาริม ชาวเคฟีราห์ และชาวเบเอโรท 743 คน30ชาวรามาห์และชาวเกบา 621 คน31ชาวมิคมาช 122 คน32ชาวเบธเอลและชาวอัย 123 คน33ชาวเนโบอีกพวกหนึ่ง 52 คน34ชาวเอลามอีกพวกหนึ่ง 1,254 คน35ชาวฮาริม 320 คน36ชาวเยรีโค 345 คน37ชาวโลด ชาวฮาดิด และชาวโอโน 721 คน38ชาวเสนาอาห์ 3,930 คน

39ปุโรหิตได้แก่

   วงศ์วานของเยดายาห์ (ทางสายครอบครัวของเยชูอา) 973 คน40ของอิมเมอร์ 1,052 คน41ของปาชเฮอร์ 1,247 คน42ของฮาริม 1,017 คน

43คนเลวีได้แก่

   วงศ์วานของเยชูอา (ทางสายขัดมีเอล จากสายโฮดาวิยาห์) 74 คน

44คณะนักร้องได้แก่

   วงศ์วานของอาสาฟ 148 คน

45ยามเฝ้าประตูพระวิหารได้แก่

   วงศ์วานของชัลลูม อาเทอร์ ทัลโมน   อักขูบ ฮาทิทา และโชบัย 138 คน

46ผู้ช่วยงานในพระวิหารได้แก่

วงศ์วานของศิหะ ฮาสูฟา ทับบาโอท

47เคโรส สีอา พาโดน

48เลบานาห์ ฮากาบาห์ ชัลมัย

49ฮานัน กิดเดล กาฮาร์

50เรอายาห์ เรซีน เนโคดา

51กัสซาม อุสซา ปาเสอาห์

52เบสัย เมอูนิม เนฟัสสิม

53บัคบูค ฮาคูฟา ฮารฮูร์

54บัสลูท เมหิดา ฮารชา

55บารโขส สิเสรา เทมาห์

56เนซิยาห์ และฮาทิฟา

57วงศ์วานของข้าราชบริพารของโซโลมอนได้แก่

วงศ์วานของโสทัย โสเฟเรท เปรีดา

58ยาอาลา ดารโคน กิดเดล

59เชฟาทิยาห์ ฮัททิล โปเคเรทหัสเซบาอิม และอาโมน

60บรรดาผู้ช่วยงานในพระวิหารและวงศ์วานของข้าราชบริพารของโซโลมอนมี 392 คน

61อีกกลุ่มหนึ่งซึ่งเดินทางมาจากเมืองเทลเมลาห์ เทลหารชา เครูบ อัดโดน และอิมเมอร์ แต่พวกเขาไม่มีหลักฐานว่าครอบครัวของพวกเขาสืบเชื้อสายจากอิสราเอล ได้แก่

62วงศ์วานของเดไลยาห์ โทบียาห์ และเนโคดา รวม 642 คน

63และจากพวกปุโรหิต

ได้แก่ วงศ์วานของ

โรหิตได้แก่ วงศ์วานของโฮบายาห์ ฮักโขส และบารซิลลัย (ซึ่งแต่งงานกับบุตรสาวคนหนึ่งของบารซิลลัยชาวกิเลอาดและได้ชื่อตามนั้น)

64คนเหล่านี้ได้ค้นหาบันทึกลำดับวงศ์ตระกูลแต่ไม่พบ จึงไม่ถูกรวมอยู่ในกลุ่มปุโรหิตเพราะถือว่าเป็นมลทิน 65ฉะนั้นผู้ว่าการจึงสั่งห้ามพวกเขารับประทานอาหารบริสุทธิ์ที่สุดจนกว่าจะมีปุโรหิตทูลถามเรื่องนี้ผ่านทางอูริมและทูมมิม

66คนกลุ่มนี้มีทั้งหมด 42,360 คน 67ไม่รวมคนรับใช้ชายหญิง 7,337 คน และคณะนักร้องชายหญิง 245 คน 68พวกเขามีม้า 736 ตัว ล่อ 245 ตัว7:68 สำเนาต้นฉบับภาษาฮีบรูส่วนใหญ่ไม่มีข้อนี้ (ดูอสร.2:66) 69อูฐ 435 ตัว และลา 6,720 ตัว

70หัวหน้าครอบครัวบางคนร่วมถวายเพื่องานนี้ ผู้ว่าการมอบทองคำหนักประมาณ 8.5 กิโลกรัม7:70 ภาษาฮีบรูว่า1,000 แดรกมา ชาม 50 ใบ เครื่องแต่งกายสำหรับปุโรหิต 530 ชุด 71หัวหน้าครอบครัวบางคนมอบทองคำหนักประมาณ 170 กิโลกรัม7:71 ภาษาฮีบรูว่า20,000 แดรกมาเช่นเดียวกับข้อ 72 เงินหนักประมาณ 1.2 ตัน7:71 ภาษาฮีบรูว่า2,200 มินา ให้คลังสำหรับงานนี้ 72ส่วนประชาชนมอบทองคำหนักประมาณ 170 กิโลกรัม เงินหนักประมาณ 1.1 ตัน7:72 ภาษาฮีบรูว่า2,000 มินา และเครื่องแต่งกายปุโรหิต 67 ชุด

73ปุโรหิต คนเลวี ยามเฝ้าประตูพระวิหาร คณะนักร้อง ผู้ช่วยงานในพระวิหาร พร้อมกับประชาชนอีกจำนวนหนึ่ง และชนอิสราเอลที่เหลือตั้งถิ่นฐานในเมืองของตน