መዝሙር 150 NASV - 诗篇 150 CCB

New Amharic Standard Version

መዝሙር 150:1-6

መዝሙር 150

የምስጋና መዝሙር

1ሃሌ ሉያ።150፥1 አንዳንዶች ከቍ 6 ጭምር እግዚአብሔር ይመስገን ይላሉ።

እግዚአብሔርን በመቅደሱ አመስግኑት፤

በታላቅ ጠፈሩ አወድሱት።

2ስለ ብርቱ ሥራው አመስግኑት፤

እጅግ ታላቅ ነውና ወድሱት።

3በመለከት ድምፅ አመስግኑት፤

በበገናና በመሰንቆ ወድሱት።

4በከበሮና በሽብሸባ አመስግኑት፤

በባለ አውታር መሣሪያና በእምቢልታ አወድሱት።

5ተርገብጋቢ ድምፅ ባለው ጸናጽል አመስግኑት፤

ድምፀ መልካም በሆነ ጸናጽል ወድሱት።

6እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚእብሔርን ያመስግን።

ሃሌ ሉያ።

Chinese Contemporary Bible (Simplified)

诗篇 150:1-6

第 150 篇

赞美上帝

1你们要赞美耶和华!

在祂的圣殿赞美祂,

在彰显祂能力的穹苍赞美祂!

2你们要因祂大能的作为赞美祂,

赞美祂的无比伟大!

3要吹响号角赞美祂,

要弹琴鼓瑟赞美祂!

4要击鼓跳舞赞美祂,

要拨弦吹笛赞美祂!

5要击响铙钹赞美祂,

用响亮的钹声赞美祂!

6凡有生命的都要赞美耶和华!

你们要赞美耶和华!