መዝሙር 126 NASV - Psalms 126 KJV

New Amharic Standard Version

መዝሙር 126:1-6

መዝሙር 126

የስደት ተመላሾች መዝሙር

መዝሙረ መዓርግ

1እግዚአብሔር የጽዮንን ምርኮ126፥1 ወይም እግዚአብሔር ሀብቷን ይመልሳል። በመለሰ126፥1 ወይም የሰዎቿ ጤንነት ይታደሳል። ጊዜ፣

ሕልም እንጂ እውን አልመሰለንም።

2በዚያን ጊዜ አፋችን በሣቅ፣

እንደበታችንም በእልልታ ተሞላ፤

በዚያን ጊዜም በሕዝቦች መካከል፣

እግዚአብሔር ታላቅ ነገር አደረገላቸው” ተባለ።

3እግዚአብሔር ታላቅ ነገር አደረገልን፤

እኛም ደስ አለን።

4እግዚአብሔር ሆይ፤ በነጌቭ እንዳሉ ጅረቶች፣

ምርኳችንን መልስ።126፥4 ወይም ሀብታችንን መልስ

5በእንባ የሚዘሩ፣

በእልልታ ያጭዳሉ።

6ዘር ቋጥረው፣

እያለቀሱ የተሰማሩ፣

ነዶአቸውን ተሸክመው፣

እልል እያሉ ይመለሳሉ።

King James Version

Psalms 126:1-6

A Song of degrees.

1When the LORD turned again the captivity of Zion, we were like them that dream.126.1 turned…: Heb. returned the returning

2Then was our mouth filled with laughter, and our tongue with singing: then said they among the heathen, The LORD hath done great things for them.126.2 hath…: Heb. hath magnified to do with them

3The LORD hath done great things for us; whereof we are glad.

4Turn again our captivity, O LORD, as the streams in the south.

5They that sow in tears shall reap in joy.126.5 joy: or, singing

6He that goeth forth and weepeth, bearing precious seed, shall doubtless come again with rejoicing, bringing his sheaves with him.126.6 precious…: or, seed basket