从亚当到亚伯拉罕
1亚当生塞特,塞特生以挪士, 2以挪士生该南,该南生玛勒列,玛勒列生雅列, 3雅列生以诺,以诺生玛土撒拉,玛土撒拉生拉麦, 4拉麦生挪亚,挪亚生闪、含、雅弗。
5雅弗的儿子是歌篾、玛各、玛代、雅完、土巴、米设、提拉。 6歌篾的儿子是亚实基拿、低法、陀迦玛。 7雅完的儿子是以利沙、他施、基提、多单。
8含的儿子是古实、麦西、弗、迦南。 9古实的儿子是西巴、哈腓拉、撒弗他、拉玛、撒弗提迦。拉玛的儿子是示巴、底但。 10古实也是宁录之父,宁录是世上第一位勇士。 11麦西1:11 “麦西”意思是“埃及”。的后代有路低人、亚拿米人、利哈比人、拿弗土希人、 12帕斯鲁细人、迦斯路希人、迦斐托人。非利士人是迦斐托人的后代。
13迦南生长子西顿和次子赫。 14他的后代还有耶布斯人、亚摩利人、革迦撒人、 15希未人、亚基人、西尼人、 16亚瓦底人、洗玛利人和哈马人。
17闪的儿子是以拦、亚述、亚法撒、路德、亚兰、乌斯、户勒、基帖、米设。 18亚法撒生沙拉,沙拉生希伯。 19希伯有两个儿子,一个名叫法勒1:19 “法勒”意思是“分开”。,因为那时,世人分地而居;法勒的兄弟叫约坍。 20约坍生亚摩答、沙列、哈萨玛非、耶拉、 21哈多兰、乌萨、德拉、 22以巴录、亚比玛利、示巴、 23阿斐、哈腓拉、约巴。这些都是约坍的儿子。 24闪生亚法撒,亚法撒生沙拉, 25沙拉生希伯,希伯生法勒,法勒生拉吴, 26拉吴生西鹿,西鹿生拿鹤,拿鹤生他拉, 27他拉生亚伯兰——又名亚伯拉罕。
从亚伯拉罕到雅各
28亚伯拉罕的儿子是以撒和以实玛利。 29以下是他们的后代:
以实玛利的长子是尼拜约,其余的儿子是基达、押德别、米比衫、 30米施玛、度玛、玛撒、哈达、提玛、 31伊突、拿非施、基底玛。这些人都是以实玛利的儿子。 32亚伯拉罕的妾基土拉所生的儿子是心兰、约珊、米但、米甸、伊施巴、书亚。约珊的儿子是示巴和底但。 33米甸的儿子是以法、以弗、哈诺、亚比大和以勒大。这些都是基土拉的子孙。
34亚伯拉罕的儿子以撒生以扫和以色列。 35以扫的儿子是以利法、流珥、耶乌施、雅兰、可拉。 36以利法的儿子是提幔、阿抹、洗玻、迦坦、基纳斯、亭纳、亚玛力。 37流珥的儿子是拿哈、谢拉、沙玛、米撒。
以东地区的原住民
38西珥的儿子是罗坍、朔巴、祭便、亚拿、底顺、以察、底珊。 39罗坍的儿子是何利和荷幔,罗坍的妹妹是亭纳。 40朔巴的儿子是亚勒文、玛拿辖、以巴录、示非、阿南。祭便的儿子是亚雅、亚拿。 41亚拿的儿子是底顺。底顺的儿子是哈默兰、伊是班、益兰、基兰。 42以察的儿子是辟罕、撒番、亚干。底珊的儿子是乌斯和亚兰。
以东诸王
43以色列人还没有君王统治之前,在以东做王的人如下:
比珥的儿子比拉,他定都亭哈巴。 44比拉死后,波斯拉人谢拉的儿子约巴继位。 45约巴死后,提幔地区的户珊继位。 46户珊死后,比达的儿子哈达继位,定都亚未得,他曾在摩押地区击败米甸人。 47哈达死后,玛士利加人桑拉继位。 48桑拉死后,大河边的利河伯人扫罗继位。 49扫罗死后,亚革波的儿子巴勒·哈南继位。 50巴勒·哈南死后,哈达继位,定都巴伊,他的妻子名叫米希她别,是米·萨合的孙女、玛特列的女儿。
51哈达死后,在以东做族长的人有亭纳、亚勒瓦、耶帖、 52亚何利巴玛、以拉、比嫩、 53基纳斯、提幔、米比萨、 54玛基叠、以兰。这些人都是以东的族长。
ከአዳም እስከ አብርሃም ያለው የትውልድ ሐረግ እስከ ኖኀ ልጆች
1አዳም፣ ሴት፣ ሄኖስ፣ 2ቃይናን፣ መላልኤል፣ ያሬድ፣ 3ሄኖክ፣ ማቱሳላ፣ ላሜሕ፣ ኖኅ።
4የኖኅ ወንዶች ልጆች1፥4 የሰብዓ ሊቃናት ትርጒም ከዚህ ጋር ይስማማል፤ ዕብራይስጡ ግን፣ የኖኀ ወንዶች ልጆች የሚለውን አይጨምርም።፤
ሴም፣ ካም፣ ያፌት።
ያፌታውያን
1፥5-7 ተጓ ምብ – ዘፍ 10፥2-5
5የያፌት ወንዶች ልጆች፤1፥5 ወንዶች ልጆች ማለት ዘር ወይም ሕዝብ ማለት ነው፤ እንዲሁም ቍ 6-10፤ 17 እና 20
ጋሜር፣ ማጎግ፣ ማዴ፣ ያዋን፣ ቶቤል፣ ሞሳሕ፣ ቴራስ።
6የጋሜር ወንዶች ልጆች፤
አስከናዝ፣ ሪፋት፣ ቴርጋማ።
7የያዋን ወንዶች ልጆች፤
ኤሊሳ፣ ተርሴስ፣ ኪቲም፣ ሮድኢ።
ካማውያን
1፥8-16 ተጓ ምብ – ዘፍ 10፥6-20
8የካም ወንዶች ልጆች፤
ኩሽ፣ ምጽራይም፣1፥8 ግብፅ ናት፤ እንዲሁም ቍ 11 ፉጥ፣ ከነዓን።
9የኩሽ ወንዶች ልጆች፤
ሳባ፣ ኤውላጥ፣ ሰብታ፣ ራዕማ፣ ሰብቃታ።
የራዕማ ወንዶች ልጆች፤
ሳባ፣ ድዳን።
10ኩሽ ናምሩድን ወለደ፤
እርሱም በምድር ላይ የመጀመሪያው
ኀያል ጦረኛ ሆነ።
11ምጽራይም የሉዲማውያን፣ የዐናማውያን፣ የላህባማውያን፣ የነፍተሂማውያን፣ 12የፈትሩሲማውያን፣ የፍልስጥኤማውያን ቅድመ አባቶች የሆኑት የከስሉሂ ማውያንና የከፍቶሪማውያን ነገዶች አባት1፥12 አባት ማለት ቅድመ አያት ወይም እንጅላት ወይም መሠረት ማለት ነው፤ እንዲሁም ቍ 16 ነው።
13ከነዓን የበኵር ልጁ የሆነው የሲዶን እንዲሁም የኬጢያውያን፣ 14የኢያቡሳውያን፣ የአሞራውያን፣ የጌርጌሳውያን፣ 15የኤዊያውያን፣ የዐርካውያን፣ የሲኒውያን፣ 16የአራዴዎያውያን፣ የሰማርያውያን፣ የአማቲያውያን አባት ነው።
ሴማውያን
1፥17-23 ተጓ ምብ – ዘፍ 10፥21-31፤ 11፥10-27
17የሴም ወንዶች ልጆች፤
ኤላም፣ አሦር፣ አርፋክስድ፣ ሉድ፣ አራም።
የአራም ወንዶች ልጆች፤1፥17 ወይም፣ የሲዶናውያን አለቃ
ዑፅ፣ ሁል፣ ጌቴር፣ ሞሳሕ።
18አርፋክስድ ሳላን ወለደ፤
ሳላም ዔቦርን ወለደ።
19ዔቦር ሁለት ወንዶች ልጆች ወለደ፤
በዘመኑ ምድር ስለተከፈለች፣ የአንደኛው ስም ፋሌቅ1፥19 ፋሌቅ ማለት መከፈል ማለት ነው ተብሎ ተጠራ፤ ወንድሙም ዮቅጣን ተባለ።
20ዮቅጣንም፡
አልሞዳድን፣ ሣሌፍን፣ ሐስረሞትን፣ ያራሕን፣ 21ሀዶራምን፣ አውዛልን፣ ደቅላን፣ 22ዖባልን፣1፥22 አንዳንድ የዕብራይስጥ ቅጆችና የሱርስቱ ትርጒም (እንዲሁም ዘፍ 10፥28 ይመ) ከዚህ ጋር ይስማማል፤ ብዙ የዕብራይስጥ ቅጆች ግን፣ ዒባል ይላሉ። አቢማኤልን፣ ሳባን፣ 23ኦፊርን፣ ኤውላጥን፣ ዮባብን ወለደ፤ እነዚህ ሁሉ የዮቅጣን ወንዶች ልጆች ናቸው።
24ሴም፣ አርፋክስድ1፥24 ዕብራይስጡ ከዚህ ጋር ይስማማል፤ አንዳንድ የሰብዓ ሊቃናት ቅጆች ግን፣ አርፋክስድ፣ ቃይንም ይላሉ (የዘፍ 11፥10 ማብ ይመ)።፣ ሳለ፣
25ዔቦር፣ ፋሌቅ፣ ራግው፣
26ሴሮሕ፣ ናኮር፣ ታራ፣
27እንዲሁም በኋላ አብርሃም የተባለው አብራም።
የአብርሃም ቤተ ሰብ
28የአብርሃም ወንዶች ልጆች፤
ይስሐቅ፣ እስማኤል።
የአጋር ዘሮች
1፥29-31 ተጓ ምብ – ዘፍ 25፥12-16
29የእነዚህ ዘሮች የሚከተሉት ናቸው፤
የእስማኤል በኵር ልጅ ነባዮት፣ ቄዳር፣ ነብዳኤል፣ መብሳም፣ 30ማስማዕ፣ ዱማ፣ ማሣ፣ ኩዳን፣ ቴማን፣ 31ኢጡር፣ ናፌስ፣ ቄድማ፤ እነዚህ የእስማኤል ወንዶች ልጆች ናቸው።
የኬጡራ ዘሮች
1፥32-33 ተጓ ምብ – ዘፍ 25፥1-4
32የአብርሃም ቁባት ኬጡራ የወለደቻቸው ወንዶች ልጆች ዘምራን፣ ዮቅሳን፣ ሜዳን፣ ምድያም፣ የስቦቅና፣ ስዌሕ ናቸው።
የዮቅሳን ወንዶች ልጆች፤
ሳባ፣ ድዳን።
33የምድያም ወንዶች ልጆች፤
ጌፌር፣ ዔፌር፣ ሄኖኅ፣ አቢዳዕ፣ ኤልዳዓ፤
እነዚህ ሁሉ የኬጡራ ዘሮች ናቸው።
የሣራ ዘሮች
1፥35-37 ተጓ ምብ – ዘፍ 36፥10-14
34አብርሃም ይስሐቅን ወለደ።
የይስሐቅ ወንዶች ልጆች፤
ዔሳው፣ እስራኤል።
የዔሳው ወንዶች ልጆች
35የዔሳው ወንዶች ልጆች፤
ኤልፋዝ፣ ራጉኤል፣ የዑስ፣ የዕላም፣ ቆሬ።
36የኤልፋዝ ወንዶች ልጆች፤
ቴማን፣ ኦማር፣ ስፎ1፥36 ብዙ የዕብራይስጥ ቅጆች፣ አንዳንድ የሰብዓ ሊቃናት ትርጒሞችና የሱርስቱ ቅጅ (እንዲሁም ዘፍ 36፥11 ይመ) ከዚህ ጋር ይስማማሉ፤ አያሌ የዕብራይስጥ ቅጆች ግን፣ ጾፊ ይላሉ፣ ጎቶም፣
ቄኔዝ፣ ቲምናዕ፣ አማሌቅ።
37የራጉኤል ወንዶች ልጆች፤
ናሖት፣ ዛራ፣ ሣማ፣ ሚዛህ።
በኤዶም የሚኖሩ የሴይር ሰዎች
1፥38-42 ተጓ ምብ – ዘፍ 36፥20-28
38የሴይር ወንዶች ልጆች፤
ሎጣን፣ ሦባል፣ ጽብዖን፣ ዓና፣ ዲሶን፣ ኤጽር፣ ዲሳን።
39የሎጣን ወንዶች ልጆች፤
ሖሪ፣ ሄማም፤ ቲሞናዕ የሎጣን እኅት ነበረች።
40የሦባል ወንዶች ልጆች፤
ዓልዋን፣ ማኔሐት፣ ዔባል፣ ስፎ፣ አውናም።
የጽብዖን ወንዶች ልጆች፤
አያ፣ ዓና።
41የዓና ወንድ ልጅ፤
ዲሶን።
የዲሶን ወንዶች ልጆች፤
ሔምዳን1፥41 ብዙ የዕብራይስጥና አንዳንድ የሰብዓ ሊቃናት ትርጒሞች (እንዲሁም ዘፍ 36፥26) ከዚህ ጋር ይስማማሉ፤ አያሌ የዕብራይስጥ ቅጆች ግን፣ ሐምራን ይላሉ።፣ ኤስባን፣ ይትራን፣ ክራን።
42የኤጽር ወንዶች ልጆች፤
ቢልሐን፣ ዛዕዋን፣ ዓቃን።
የዲሳን ወንዶች ልጆች፤
ዑፅ፣ አራን።
የኤዶምያስ ነገሥታት
1፥43-54 ተጓ ምብ – ዘፍ 36፥31-43
43በእስራኤል አንድም ንጉሥ ገና ሳይነግሥ1፥43 ወይም፣ እስራኤላዊ የሆነ ንጉሥ ገና በእነርሱ ላይ ከመንገሡ በፊት በኤዶም ምድር የነገሡ ነገሥታት እነዚህ ናቸው፤ የቢዖር ልጅ ባላቅ፤ ከተማዪቱም ዲንሃባ ትባል ነበር።
44ባላቅ ሲሞትም የባሶራ ሰው የሆነው የዛራ ልጅ ኢዮባብ በእግሩ ተተክቶ ነገሠ።
45ኢዮባብ ሲሞት የቴማን አገር ሰው የሆነው ሑሳም በእግሩ ተተክቶ ነገሠ።
46ሑሳም ሲሞት በሞዓብ ምድር ምድያምን ድል ያደረገው የባዳድ ልጅ በእግሩ ተተክቶ ነገሠ። የከተማዪቱም ስም ዓዊት ተባለ።
47ሃዳድም ሲሞት የመሥሬቃ ሰው የሆነው ሠምላ በእግሩ ተተክቶ ነገሠ።
48ሠምላም ሲሞት በወንዙ1፥48 ምናልባት ኤፍራጥስን ነው። አጠገብ ያለችው የረሚቦት ሰው የሆነው ሳኡል በእግሩ ተተክቶ ነገሠ።
49ሳኡልም ሲሞት የዓክቦር ልጅ የሆነው በኣልሐናንም በእግሩ ተተክቶ ነገሠ።
50በኣልሐናን ሲሞት ሀዳድ በእግሩ ተተክቶ ነገሠ። ከተማውም ፋዑ ትባል ነበር፤ ሚስቱ መሄጣብኤል ትባላለች፤ እርሷም የሜዛሃብ ልጅ የመጥሬድ ልጅ ነበረች። 51ሀዳድም ሞተ። ዋና ዋናዎቹ የኤዶም ሕዝብ አለቆች እነዚህ ነበሩ፤
ቲምናዕ፣ ዓልዋ፣ የቴት፣ 52አህሊባማ፣ ኤላ፣ ፊኖን፣ 53ቄኔዝ፣ ቴማን፣ ሚብሳር፣ 54መግዲኤል፣ ዒራም። እነዚህ የኤዶም አለቆች ነበሩ።